Skip to main content

Posts

የዩኒቨርሲቲ ፎርም አሞላል

 የ(2013) ዩንቨርሲቲ  መግብያ ፈተና የወሰዳችሁ የት/ት ቤታችን ተማሪዎች፥ ከ(16-17/03/2014) ዐ.ም የዩንቨርሲቲ  ምርጫ  ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
Recent posts

School Profile

T he high school is located approximately 25kms east of Adama in a suburban residential area. The school district had a 2020-2021 enrollment of 250 pupils, who came from a variety of community settings and many socioeconomic levels. Boset Preparatory School is a four-year comprehensive secondary school. The 2020-2021 enrolment was 580 pupils with 150 students graduating in the senior class. The total number of faculty assigned to the Boset Preparatory School is 43.   To Read The Full School Profile Click The Button Below;  Download

ስለ ኦረንቴሽን አዲስ መረጃ

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ እንደሆነ ተገለጸ።  ፈተናዎች በቀጣይ ቀናት ወደ ፈተና ጣቢያዎች እንደሚሰራጩ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ይልቃል ወንድሜነህ ተናግረዋል።  ፈተናዎቹ ወደ ፈተና ጣቢያዎች ከተሰራጩ በኋላ በየደረጃው ከተቋቋመው የኮማንድ ፖስት አባላት ጋር የፈተናውን ደህንነት ለማስጠበቅ በቅንጅት እንደሚሰራም ገልጸዋል፡፡ ፈተናው ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።  This is the Official telegram account for Boset preparatory school Olenchity. You will find every information about our school through this channel.  Official Telegram Channel

የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና

የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በሰጡት መግለጫ ከ616 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ አስታውቀዋል፡፡ ለዚህም 16 ሺህ ፋታኝ መምህራን እና 2 ሺህ 112 መፈተኛ ጣቢያዎች መዘጋጀታቸውንም ገልፀዋል፡፡ ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡